Get Mystery Box with random crypto!

2in 1Baby high chair በጣም ጠንካራ እና አስተማማኝ ምቹ ሌዘር መቀመጫ ማጠርም መ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

2in 1Baby high chair

በጣም ጠንካራ እና አስተማማኝ ምቹ ሌዘር መቀመጫ ማጠርም መርዘምም የሚችል መነቃቀልና እንደ ወንበር እና ማጥኛ ጠረጴዛ መሆን የሚችል

መገጠምም መነቀልም የሚችል የራሱ አራት ጎማ ስላለው ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ ቀለል ያለ ጎማው ሎከር ስላለው ጎማው እንዳይንቀሳቀስ ማረግ ይቻላል

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል

ለበለጠ ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ

14000

Free delivery

0909003864
0905707448