Get Mystery Box with random crypto!

#ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ ምንድ ነው? ቢስሚላህ ፨ #የገባላትን ቃልኪዳን መጠበቅ ፨ #ማንኛ | ትዳር የአማኞች ምሽግ

#ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ ምንድ ነው?
ቢስሚላህ

፨ #የገባላትን ቃልኪዳን መጠበቅ

፨ #ማንኛውም ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ሊያማላላት ይገባል። እሷ ሐያእ ይዟት ባትጠይቀው እንኴ እሱ ራሱ አስቦ ለራሱ የሚወደውን ነገር ሁሉ ለሚስቱ መውደድ ስላለበት ለሷ ይሆናል ብሎ ያሰበውን ነገር ማድረግ አለበት።

፨ ደህንነቷንና ክበብሯን መጠበቅና ማስጠበቅ

፨ ስለ ዲነል ኢስላም የማወቅና የመማር

፨ የሚስቱን አካላዊ ፍላጎት ማርካት ይኖርበታል። የወሲብ ፋላጎቷን ማለቴ ነው።

፨ ከሚስቱ ፊት ሆኖ የሌላን ሴት ውበት አለማድነ

፨ ከአቅሟ በላይና የአሏህ ህግጋትን የሚፃረርን ነገር አለመታዘዝ

፨ በሚስቱ ላይ ያለውን ውዴታ እና አሜኔታ መግለፅ

፨ ሚስጥሯን መጠበቅ ባል

፨ ሚስቱ እንድትሆንለት እንደሚፈልገው ሁሉ እሱም ለሚስቱ እንደምትፈልገው ሆኖ መገኘት ለምሳሌ:- በኢማን ፣ በንፅህና በባህሪ ወ.ዘ.ተ ሊሆን ይችላል።

፨ ንፅህናዋን የምትጠብቅበትን ማንኛውንም አይነት ማቴርያሎች ማሟላት

፨ ባል ከዚና መራቅ

፨ አንድ ባል ሌላ ሚስት ማግባት ከፈለገ ቀድሞ ለሷ ማሳወቅ

፨ ሚስትን ማዝናናት ፣ ከቤተሰብ ጋር ማገናኘት እና ዝምድናዋን ማስቀጠል ይኖርበታል።

፨ በማንኛውም አጋጣሚ ወይም ክስተት ምክሯን እና አስተያየቷን ማድመጥና መቀበል ይኖርበታል። ምንም እንኴ እንዲህ ነው ብላ አስተያየቷን ወይም ምክሯን ባትለግሰው ባል ራሱ ሆንብሎ አስተያየቷን ወይም ምክሯን መጠየቅ አለበት።

፨ ቂያመለይል ማሰገድ

፨ ሚስቱን ማክበር እና ለፍላጐቷ ትኩረት መስጠት
https://t.me/SileTidarEnmekaker