Get Mystery Box with random crypto!

ባል ሆይ ሚስትህ ደስተኛ እንድትሆን ከፈለክ ስታወራህ ልብ ብለህ አዳምጣት ትረዳታለህና። | ትዳር የአማኞች ምሽግ

ባል ሆይ ሚስትህ ደስተኛ እንድትሆን ከፈለክ

ስታወራህ ልብ ብለህ አዳምጣት
ትረዳታለህና።

ከስራ ስትመለስ ስጦታ ግዛላት
ትደሰታለችና።
ሁሌ ከገዛህላት እቤት እስከምትደርስ ትቸኩላለችና በጉጉት ተዘጋጅታ ትጥብቅሀለች ሚስቶች ስጦታ ይወዳሉና።

እንግዳ ከምጣቱ በፊት ቀድመህ ንገራት
ፈገግ ትላለችና።

በድኗም አበረታት ሀቅህን ትጠብቅልሀለችና ።

ይቀጥላል------
https://t.me/SileTidarEnmekaker