Get Mystery Box with random crypto!

ከአሊሞች አንደበት ኢብኑ ሙፍሊህ (ረሂመሁሏህ)እንዲህ ይላሉ:- 'ወንድ የሴትን ጥላቻ 40 ቀን | ትዳር የአማኞች ምሽግ

ከአሊሞች አንደበት

ኢብኑ ሙፍሊህ (ረሂመሁሏህ)እንዲህ ይላሉ:-
"ወንድ የሴትን ጥላቻ 40 ቀን መደበቅ ሲችል ፍቅሯን ግን አንድም ቀን መደበቅ አይችልም።

ሴት ደግሞ የወንድን ፍቅር 40 ቀን መደበቅ ስትችል ጥላቻዋን ግን አንድም ቀን መደበቅ አትችልም"
[አል–አዳቡ ሸርእያህ (3/134)]


https://t.me/SileTidarEnmekaker