Get Mystery Box with random crypto!

ባልና ሚስት በቀላል ነገር ሰጣ ገባ ውስጥ ይገቡና ሚስት:- ፍታኝ ባል :- አልፈታም ሚስት:- | ትዳር የአማኞች ምሽግ

ባልና ሚስት በቀላል ነገር ሰጣ ገባ ውስጥ ይገቡና
ሚስት:- ፍታኝ
ባል :- አልፈታም
ሚስት:- ፍታኝ
ባል :- አልፈታም
ሚስት:- ወንድ አይደለህም ወንድ ብትሆን ትፈታኝ ነበር ወንድ ከሆንክ ፍታኝ ወንድነትህን ፈተህ አሳየኝ ወ ወ ወ •••
የመጨረሻ ደረጃ ላይ ስትደርስ
ባል:- ተፈተሻል
በዚህ ጊዜ ሚስት ማልቀስ እኔ ይሄን ያክል ርካሽ ነኝ እንዲህ በቀላሉ ምትፈታኝ !!
አሁን ይሄ ምን ይባላል?

የሚገርመው ሁሉም ባይሆንም አብዛኛው ሚስቶች በዚህ መልኩ ነው ሚፈቱት

መልእክቱ:- ሚስቶች አላህን ፍሩ ባሎቻችሁን ለፍች አትግፉ ባሎችም ፡- አላህን ፍሩ ፍቺ በእጃቹሁ የተደረገው በምክንያት ነው።
https://t.me/SileTidarEnmekaker