Get Mystery Box with random crypto!

ስለእኛ ፋሽን እና ውበት

የቴሌግራም ቻናል አርማ silegnafashion — ስለእኛ ፋሽን እና ውበት
የቴሌግራም ቻናል አርማ silegnafashion — ስለእኛ ፋሽን እና ውበት
የሰርጥ አድራሻ: @silegnafashion
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.21K
የሰርጥ መግለጫ

ስለእኛ ፋሽን እና ውበት ብስራት ኤፍ ኤም ላይ ሰኞ እረቡ እና አርብ ከቀኑ 5-6ሰአት የሚተላለፍ በፋሽን ውበት አጠባበቅ እና ጤናማ የአኗኗር መንገዶች ላይ የሚያተኩር አዝናኝ ዝግጅት ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-04 08:28:09 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

ምን ሰማን ? የሚወዱትን ሰው ለመሳም ከመዘጋጀትዎ በፊት የጥርስ ጤናመረጃዉን ይወቁ ተብላል::እንዴት? ለምን ?
የሚቀና የሚመቀኝ የስራ ባልደረባ አጋጥማችሁ ያውቃል? ምን አይነት ተፅእኖ ፈጠረብዎ?
-እርስዎስ የማይቃቃሙት የቅናት ስሜት አሎት?
ምንይደረግ ? ለቀጣዬቹ የስራ ቀናት የሚሆኑ ጥቆማዎች ይዘናል::

ምንእይነት የአናናር ሞዴል ይከተላሉ? የአመስጋኝነት እና ደስተኝነት ?
ሲያስቡት ሲያዩት የሚያመሰግኑቡት ነገር ምንድነው? አመስጋኝነት ስኬታማ እንድንሆን ያደርጋል:: በከባድ ሁኔታዎች ውስጥም ብንሆን በጎውን መመልከት ከስኬት ጋር ምን ያያይዘዋል?

ሀሳብ አስተያየት ይስጡበት ::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00 ይጠብቁን።

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
973 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 23:38:36 ስለኛ ሰኔ 24፤2014
1.0K views20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 23:37:28 ስለኛ ሰኔ 22፤2014
941 views20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 08:02:02 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

በአርብ ዝግጅት ብዙዎች ያስጨነቃቸውን ፣ ሌሎች አድማጮች ሀሳብ ቢሰጡበት ያሉትን ሲያቀርቡ ሳይ
ከወቅቱ ጋር የተያያዘ ጉዳይ ለምን አላነሳም ብዬ ነው:: ከወላጆቼ ጋር ያላግባባኝ ጉዳይ ወደቤታችን የሚገባ ሰው ጫማ ያውልቅ ማለቴ ነው:: ይህ እንግዳን አለማክበር ነው በሚል ይቃወሙኛል:: ጠያቂ እንዳታሳጭን የሁልግዜ ወቀሳቸው ነው:: ምን ትላላችሁ?
ቤትዎ የእንግዳ ቤት ነው? አልፎ አልፎም ቢሆን ቤትዎ የሚጎበኝዎት ሰዎች የቤትዎን ደጃፍ ሲረግጡ ጫማ እንዲያወልቁ ይጠይቃሉ?
በዚህ ምክንያት ጫማ ማውለቅ ሳይፈልግ የተመለሰ ወይንምከቤትዎ የጠፋ ሰው አለ?
እርስዎአስፈልጊ ሲሆን በሰው ፊት ጫማ ለማውለቅ ይሳቀቃሉ? ወይንስ?
የክረምት ወቅት በተለይ በአይን ከማይታዩ እና የጤና ጉዳት ሊያስከትሉ ከሚችሉ ባክቴሪያዎች ባሻገር ጭቃ ከውጭ ወደ ቤት እንዳይገባ ፣ የቤቱ ፅዳትም እንዲጠበቅ ጫማ ከቤት ውጭ ይወልቃል::
ይህ ነገር በእናንተ ቤት ይተገበራል? ለሁሉም እንግዳ ይሰራል?
ሀሳብ አስተያየት ይስጡበት ::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00 ይጠብቁን።

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
1.1K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 08:32:29 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

በእረፍት ግዜዎ ወይንም እንዲህ ክረምት ሲሆን የሰውነትዎን ቅርፅ ለማሳመር በቤትዎ ክብደት ሰርተው ያውቃሉ ? የቀለም ቆርቆሮ ፣ሲሚንቶ እና እንጨት አዘጋጅተው? ጡንቻን ለማጎልበት ከእኩዬችዎ ጋር ተፎካክረዋል?
የአካል ብቃት በፍቅር እና በትዳር ህይወት ያለው ሚና ምንድነው?
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ይወዳሉ?
ፍላጎትዎን አሳክተው በሳምንት ውስጥ ምን ይህል ቀን ስፖርት ይሰራሉ?
ዛሬ ጥንቃቄ ያልታከለባቸው የስፖርት አይነቶችን በመስራት ስለሚያጋጥሙ ጉዳቶች እና ተያያዥ ጉዳዬችን ከባለሙያ ጋር እናነሳለን:: ጥያቄ ካላችሁ ፅፉልን
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:30ይጠብቁን።

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
1.1K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 22:59:43 ስለኛ ሰኔ 20፤2014
919 views19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 07:56:07 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

ቁመትና ቅዝቃዜ ይገናኛል? ከአጭርና ረጅም ብርድ ቶሎ የሚሰማው ማን ይሆን ? ልብ ብላችሀል? ቅዝቃዜው ጠንከር እያለ ነው :: አለባበስን ከወቅቱ ጋር የተስማማ ለማድረግ የሚያግዙ መረጃዎች አሉን::
ዝናቡና ቅዝቃዜው ከአልጋ አትውጡ ፣ከቤት አትንቀሳቀሱ እያለ ብርዱን ለመከላከል ሞቅ ያለ ልብስና ትኩስ ነገር ይዞ መቀመጥን ያስመኛል::ይህ ያዋጣል?
ወቅትን ተከትለው ከሚመጡ በቆዳና በፀጉር ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ቀድመን እንዴት እንከላከል?

ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:30ይጠብቁን።

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
1.1K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:05:03 ስለኛ ሰኔ 17፤2014
1.2K views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:02:19 ስለኛ ሰኔ 15፤2014
1.1K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 07:08:54 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

<ስለእኛዎች ፍቅረኛዬ የጋብቻ ጥያቄውን ተቀብዬ ግንኙነታችንን አሳድገናል::እጮኛዬ ነው:: በቀጠሮ ቦታ በሰአቱ አለመገኘቱ ትልቁ የግጭት ምክንያት እየሆነብን ነው:: ነገ ታላቅ እህቴ ቤት እንሄዳለን አርፍዶ እንዳያቀያይመኝ ሰጋሁ :: ምን ይሻላል?>
ሲሉ ጠይቀዋል::
ከቤትዎ ለመውጣት ምን ያህል ግዜ ይወስድብዎታል? ለስራ ለግል ጉዳይዎ ሰአት አክባሪ ኖት?
በማርፈድዎ በመዘግየትዎ ምን አጡ ?
በቀጠሮ ቀን ያረፈደውን ሰው ምን ያህል ደቂቃ ይጠብቃሉ? ወይንስ ጥበቃዎን አቁመው ይሄዳሉ?

ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00 ይጠብቁን።

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
1.3K views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ