Get Mystery Box with random crypto!

ስለእኛ ፋሽን እና ውበት

የቴሌግራም ቻናል አርማ silegnafashion — ስለእኛ ፋሽን እና ውበት
የቴሌግራም ቻናል አርማ silegnafashion — ስለእኛ ፋሽን እና ውበት
የሰርጥ አድራሻ: @silegnafashion
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.21K
የሰርጥ መግለጫ

ስለእኛ ፋሽን እና ውበት ብስራት ኤፍ ኤም ላይ ሰኞ እረቡ እና አርብ ከቀኑ 5-6ሰአት የሚተላለፍ በፋሽን ውበት አጠባበቅ እና ጤናማ የአኗኗር መንገዶች ላይ የሚያተኩር አዝናኝ ዝግጅት ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-22 08:13:29 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

እንካን አደረሳችሁ

ጠዋት ከቤትዎ ሲወጡ አልጋ ተነጥፋል? ቤቱ ተሰናድታል? ከጉዳይዎ ሲመለሱ ምን አይነት ቤት ይጠብቅዎታል?
በቆሸሸና በተዝረከረከ ቤት መሀል ያለው ልዩነት ምንድነው? የቤት አያያዝ በጤና እና ስነልቦና ላይ ያለው ተፅእኖ ፣ በፀዳ እና በተሰናዳ ቤት ለመኖር የቤተሰብ አባላት ድርሻ? ምን ይደረግ? አስተያየታችሁን አካፍሉን::
በቀኑ ውስጥ የበለጠ ውጤታማ የምትሆኑብት ሰአት የትኛው ነው? ይህን መለየት ትኩረት የሚፈልጉ ስራዎችን በፍጥነትና በጥራት ለመስራት ያስችለናል:: እንዴት እንወቅ? መረጃ አለን::
አልባሳት ፣አንሶላ ፣ ፎጣው ሌላው ሌላው በስንት ግዜ ይታጠባል:: ለጤናማ አናናር የሚሆን የሰማነው አለ::

ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#አራዳ ጊዬርጊስ የቆዳና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማእከል 0930077683
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
#ለፈውስ የማሳጅ ማሰልጠኛ 0946414141
# ኖቭል ፋይበር የአበባ መትከያ 0912333339/0902332233
899 views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 07:16:17 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

<በትዳር ውስጥ አንድ አመት አስቆጥሬያለሁ በትዳሬ ደስተኛ ነኝ:: ግን አንድ ግራ የሚያጋባኝ ነገር አለ:: ባለቤቴ በቀላሉ ሊያስወግዳቸው የሚችላቸውን አላስፈላጊ ወረቀቶች : የቆሸሹ ልብሶች መሬት ላይ በየጠረጴዛው ማዝረክረኩን እንደችግር አለማየቱ ነው:: እንደቀልድም እያደረኩ ቢያንስ ባለማቆሸሽ እንዲተባበር ብነግረውም እሱም መፀፀቱን ቢናገርም ለውጥ የለም:: ባለማስተዋል የሚያደርገው እንደሆነ አውቃለሁ :: እስከመቼ ? የሚለው ያስጨንቀኛል:: የሚገርመው ከማግባቴ በፊት ከእህቶቼ ጋር የሚያጋጨኝ ዝርክርክነት ትዳሬ ውስጥ መምጣቱ ነው:: ምን ትመክሩኛላችሁ? > ብለዋል አድማጫችን :: እርስዎ ቤት ተመሳሳይ ችግር አለ? ቤትን በፅዳት ያለመያዝ እና መዝረክረክ በባል ወይም በሚስት ሊያጋጥም የሚችል ነው:: ምን ይደረግ? አስተያየታችሁን አካፍሉን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#አራዳ ጊዬርጊስ የቆዳና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማእከል 0930077683
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
#ለፈውስ የማሳጅ ማሰልጠኛ 0946414141
# ኖቭል ፋይበር የአበባ መትከያ 0912333339/0902332233
1.0K views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 13:43:18 ስለኛ ነሐሴ 11፤2014
888 views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 08:14:11 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

በቀን ውስጥ ምን ያህል ሰአት ስልክዎ ላይ ያጠፋሉ? ጣትዎን እና አንገትዎን ባስ ሲልም ራስ ምታት ህመም አጋጥምዎታል?
የአቀማመጥ እና አካሄድ ልማድዎ ቁመና እና ውበትዎን ከመቀየሩ ባሻገር የህመም ምክንያት ሆኖ ያውቃል?
ከፊዚዬቴራፒ ባለሙያ ጋር ስቱዲዮ እንጠብቃችሀለን:: ከላይ ከተነሱት ጉዳዬች ባሻገር ተዘውትረው የሚያጋጥሙ የወገብና የጉልበት ህመም
እንዲሁም ጤናን ጠብቆ እንዴት መኖር ይቻላል በሚሉ እና ተያያዥ ጉዳዬችን እናነሳለን::ጥያቄ እና አስተያየታችሁን አካፍሉን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:30 ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#አራዳ ጊዬርጊስ የቆዳና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማእከል 0930077683
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
#ለፈውስ የማሳጅ ማሰልጠኛ 0946414141
994 views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 20:25:23 ስለኛ ነሐሴ 9፤2014
915 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 08:11:53 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

መልከመልካም ሰዎች የበለጠ ተውበው ለመታየት ፉንጋዎችን ወዳጅ ያደርጋሉ ሲባል ሰምተዋል? እኛ የሰማነው መልከኞችን ወዳጅ ማድረግ ስለሚሰጠው ጥቅም ነው::
ከሰዎች እና ከተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች ምን ይጠብቃሉ? የበዛ የጠባቂነት ስሜት ምን ያስከትልብናል? ጥቆማ አለን::
በቤት ውስጥ እና ውጭ የሚገኙ በተለይ ቤት ሲገቡም በልብስ በምንጣፉ በግድግዳ በሌላውም ቁስ ላይ ነጫጭ ምልክት የሚተወው በተለምዶ <አባ ለሀጮ > snail / slug የሚባሉትን ማጥፋት ይፈልጋሉ?
እንዲሁ የቆዳ ውበትን ለመጠበቅ ያላቸውን አስገራሚ ጥቅም የተመለከተ መረጃ ይዘናል::
ሀሳባችሁን አካፍሉን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:30 ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#አራዳ ጊዬርጊስ የቆዳና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማእከል 0930077683
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
1.0K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 16:41:17 ስለኛ ነሐሴ 6፤2014
1.0K views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 06:55:15 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

እድሜ ከጤና ይስጥልን ::ጤናን ጠብቆ እንደተዋቡ እስከግርማ ሞገስ ማርጀት የምንችለው እንዴት ነው? ይህ ከተፈጥሯችን ፣በአናናር ዘይቤ እና ስነልቦናዊ ምክንያቶች ሊወሰን ይችላል::
እድሜ መጨመር የሚያሳስብዎት ፣ የማርጀት ፍርሀት ካለብዎ ስጋቱ ጤናን እና ተፈጥሯዊ አቃም መቀየርን የተመለከተ ከሆነ ቀድመው ምን አይነት ጥንቃቄ ማድርግ ይገባዎታል?
ለአናናር ዘይቤ እና ለውበት አጠባበቅ የሚረዱ መረጃዎች አሉን::
ሀሳባችሁን አካፍሉን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#አራዳ ጊዬርጊስ የቆዳና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማእከል 0930077683
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
1.1K views03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 22:02:09 ስለኛ ነሐሴ 4፤2014
992 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 08:21:24 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

እድሜ መጨመር ያሳስብዎታል? የማርጀት ፍርሀት አንዳንዶችን ቀድሞ ይጀምራቸዋል:: አንዳ ምን አለች <50አመት ሊሞላኝ ግማሽ ቀረኝ>::ሳይንሱ gerascophobia የሚለው እድሜ የመጨመር የማርጀት ፍርሃት ጭንቀት ውስጥ የሚጥላቸው ጥቂት አይደሉም::
እድሜ መጨመር ያሳስባችሀል?ለምን?
እድሜን ተከትሎ የሚመጡ ስጋቶች ምንድናቸው?
ጤናን ጠብቆ እንደተዋቡ እስከግርማ ሞገስ ማርጀት የምንችለው እንዴት ነው?


ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:30 ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#አራዳ ጊዬርጊስ የቆዳና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማእከል 0930077683
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
0944307514 1475
1.0K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ