Get Mystery Box with random crypto!

ስለእኛ ፋሽን እና ውበት

የቴሌግራም ቻናል አርማ silegnafashion — ስለእኛ ፋሽን እና ውበት
የቴሌግራም ቻናል አርማ silegnafashion — ስለእኛ ፋሽን እና ውበት
የሰርጥ አድራሻ: @silegnafashion
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.21K
የሰርጥ መግለጫ

ስለእኛ ፋሽን እና ውበት ብስራት ኤፍ ኤም ላይ ሰኞ እረቡ እና አርብ ከቀኑ 5-6ሰአት የሚተላለፍ በፋሽን ውበት አጠባበቅ እና ጤናማ የአኗኗር መንገዶች ላይ የሚያተኩር አዝናኝ ዝግጅት ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-13 16:58:40 ስለኛ ሀምሌ 6፣2014
434 views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 16:57:59 ስለኛ ሀምሌ 4፣2014
434 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 08:19:57 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7


ቦታ /ወይንም የመኖሪያ አካባቢ በሰዎች ግንኙነት ውስጥ አንዱ ግብአት ነው:: ይሁንና በስራ : በኑሮ እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ተራርቀው የሚኖሩ ሰዎች ጥቂት አይደሉም :: ርቀት ሳይገድበው የፍቅርና ቤተሰባዊ ህይወቱ ለአመታት የዘለቀ የመኖሩን ያህል መራራቁ ቅናትን: አለመተማመንን ፈጥሮ መቆም አቅታቸው የተንገዳገዱ የፍቅርና የትዳር ግንኙነቶች ጥቂት አይደሉም::
የፍቅርና የትዳር ግንኙነትን ቦታ ይገድበዋል?ፈተናዎቹስ ምንድናቸው?

ተራርቆ እየኖሩ ፍቅር እና ትዳርን እንዴት ማስኬድ ይቻላል?
በርቅት ምክንያት የፍቅርና የትዳር ህይወትዎ ችግር ገጥሞዎታል? እንዴት ፈቱት ?
መረጃ ይዘናል::ባለሙያም ጋብዘናል ::
ልምድዎን ያካፍሉን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:30 ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
553 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 08:36:45 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7


ልብስዎን ሌላሰው እንዲለብስ ፍቃደኛ ኖት? እርስዎስ የሌላ ሰውን ልብስ ይለብሳሉ?
በተለይ በፍቅር እና በትዳር አጋር መሀል ሲሆን ሴቶች ጃኬቱንም ፣ሹራቡንም ፣ቱታውንም ፣ቲሸርትም ቢሆን መልበስ የሚወዱ አሉ:: ይህ ልምዳቸው አዳዲስ የልብስ ዲዛይኖች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆኖል:: /boyfriend T-shirt , jeans jacket / የመሳሰሉት :: የሌላን ልብስ መልበስ ከጤና ከባህል እና ከስነልቦና አንፃር እናየዋለን::
ምን ሰማን ይህ ልምድ በተለየ ሁኔታ ያላቸው ሴቶችን በተመለከተ የሰማነው አለ::
በስራ ቦታዎ ግጭት ሲያጋጥም እንዴት ይፈቱታል? በሳምንቱ መጀመሪያ ጠቃሚ መረጃ አለን::
መረጃ ይዘናል::
ልምድዎን ያካፍሉን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00 ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
684 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:00:53 ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛውን የኢድ አል አድሀ/አረፋ/ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣

የሠላም ፣ የጤና የተባረከና የደስታ በዓል ያድርግላቸሁ!! ኢድ ሙባረክ!!
ስለእኛ ፋሽንና ውበት የሬድዬ ፕሮግራም
775 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 17:54:32 ስለኛ ሀምሌ 1፣2014
791 views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 08:10:17 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7


የምንቀርባቸው ሰዎች በተለያየ ሁኔታ የሚገለፅ ጉዳትና በደል ሲያደርሱብን ይቅርታ ማድረግ አስፈላጊነት ይነሳል::
እርስዎ ይቅር ባይ ኖት? የደረሰብዎን በደል ይቅርብለው ወይንም እረስተው ግንኙነትዎን ያድሳሉ?
ወይንስ ይቅርታን ነፍገው ብድርዎን ለመመለስ ፣ ለበቀል ይነሳሳሉ ? ከበደለዎት ሰው ይርቃሉ?
ቤተሰብ ፣የፍቅር /የትዳር አጋር፣ጋደኛ ቢበድለን ይቅርታ ማድረግ የበለጠ ጤና እና ሰላም የሚሰጠው ለተበዳይ ነው: ይህ ግን ለሁሉም ቀላል አይሆንም::ይቅርባይነት የዛሬው ጉዳያችን ነው::
መረጃ ይዘናል::
ልምድዎን ያካፍሉን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00 ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
911 views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 23:41:46 ስለኛ ሰኔ 29፤2014
836 views20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 06:55:10 የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7


በቅርብ ከሚያውቋቸው ወይንም በርቀትም ካሉት ጋር የእራስዎን ሰው ያወዳድራሉ?ከእኔ የእነሱ ይሻላል እያልን ውድድር ውስጥ ገብተን ውዶቻችን ተፅእኖ አድርሰናል? የሰውነት አቃም ፣ንግግር ፣አካሄድ ፣ ለነገሮች የሚሰጡት ትኩረት የመሳሰለው እንደከሌ ቢሆን ወይንም ብትሆን እንላለን?

ሚስቴ እንደ ድሮ ፍቅረኛዬ ሞላ ያለች ብትሆን : ባሌ እንደ ጋደኛዬ ባል እራሱን ቢጠብቅ ፣ በሰው ዘንድ ተቀባይነት ተሰሚነት ቢኖረው ፣
የሚሉ እና ሌሎች ላይ የሚያያቸው ነገሮች የኔ በሚሉት ሰው አለመደረጋቸው ስሜትዎን ይጎዳዋል? እንደከሌ በሆነልኝ ብትሆንልኝ ይላሉ?

የተሻለ መፈለግ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ቢሆንም የፍቅር/ትዳር አጋር ስሜት ሳይጎዳ ምን ማረግ እንችላለን?እራሳቸውን እንዲጠብቁ ፣ መደገፍ እና ማበረታታት እንችላለን?

ዛሬ የፍቅር/ትዳር አጋርን ከመቀበል ይልቅ ከሌላ ጋር ማወዳደር የሚያስከትለውን የግንኙነት ችግር በተጨማሪም የአጋራችን ስሜት ሳይጎዳ ባህሪ ፣ድርጊት ፣ልምዳቸውን እንዲቀይሩ እንዴት ማገዝ እንችላለን? በሰዎች ገጠመኞች አዋዝተን መረጃ እናቀርባለን::

ሀሳብ አስተያየት ይስጡበት ::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:30ይጠብቁን።

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#ኖቭል ፋይበር 0912333339/0902332233
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
944 views03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:42:49 ስለኛ ሰኔ 27፤2014
780 views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ