Get Mystery Box with random crypto!

#የተሰጠንን_ብናውቅ_የጎደለን_የለም! ሁለት የሚዋደዱ ጓደ | የፍቅር አለም LOVES WORLD

#የተሰጠንን_ብናውቅ_የጎደለን_የለም!

ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች ጉዞ ላይ ሳሉ አንደኛው ያማረ ቪላ ቤቶችን ያይና ለጓደኛው እንዲህ አለው።

«ፈጣሪ ይህን ሁሉ ሀብት ለእነዚህ ሰዎች ሲያድል እኛ የት ነበርን?»

ጓደኛውም አጠገቡ ነበረና ና ብሎ ወደ ሆስፒታል ይዞት ሔዶ እንዲህ አለው።

«ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሽታን ሲያድል እኛ የት ነበርን?»

"የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!
ምንግዜም ባለን ነገር እናመስግን።"