Get Mystery Box with random crypto!

የትኛው ንግግር ልብ ይሰብራል? 1, ሁለተኛ አጠገቤ ድርሽ እንዳትል 2, ከአንተ የተሻለ ሌላ | የፍቅር አለም LOVES WORLD

የትኛው ንግግር ልብ ይሰብራል?

1, ሁለተኛ አጠገቤ ድርሽ እንዳትል
2, ከአንተ የተሻለ ሌላ ወድጃለሁ
3, አንተ ለኔ አትመጥንም
4, ላይህ አልፈልግም አስጠልተኸኛል