Get Mystery Box with random crypto!

ሆነ ማለት ነው። ስለዚህ ወንድ ል ጅ አይቸግረው! ወንድ ልጅ አይጣ!! . ከዛልህ እሱ አቅሙ ተሟ | የፍቅር አለም LOVES WORLD

ሆነ ማለት ነው።
ስለዚህ ወንድ ል

ጅ አይቸግረው! ወንድ ልጅ አይጣ!!
.
ከዛልህ እሱ አቅሙ ተሟጦ ምንም ማድረግ የማይችልበት ደረጃ ላይ ሲደርስ ፣ የሚላስ የሚቀመስ
ከቤት ሲጠፋ.......እኔም መቼም በቁማችን በረሀብ ስንምት ዝም ማለት የለብኝምና ውሻ ወደ
ትፋቱ ሲመለስ እንደሚያስጠላ ሁሉ......በእግርህ እየረገጥክ የወጣኸውን መሰላል በእጅህ
እየጨበጥክ መውረድ ደስ እንደማይል ሁሉ እኔም ወደመጀመሪያዬ ተመለስኩ።
እዛ ማሲንቆና ሴትነት የሚገዘገዝበት ፣ ከበሮ እንደ አውሊያ ዲቤ የሚደለቅበት ሚሚ ቂጦ ቤት
ተመልሼ ገባሁ"
'እንደገና!?!?!?'
"እና ምን አማራጭ አለኝ!"
'እሺ ከዛስ?'
:
:
:
ይቀጥላል

╔═══❖• •❖═══╗
@silefikrr
╚═══❖• •❖═══╝
4 any comment
@silefikirbot
❥❥________⚘_______❥❥