Get Mystery Box with random crypto!

አሜሪካ ከቻይና ጋር ወደ ጦርነት መግባቷ እርግጥ ወደ መሆኑ መቃረቡን አስታውቃለች ዋሽንግተን ከቻ | Amhara times

አሜሪካ ከቻይና ጋር ወደ ጦርነት መግባቷ እርግጥ ወደ መሆኑ መቃረቡን አስታውቃለች
ዋሽንግተን ከቻይና ጋር ሊኖራት ስለሚችለው ጦርነትም እቅድ በማውጣት ላይ እንደምትገኝ ነው የተነገረው።
የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር ዋና ጸሀፊ ክሪስቲን ዋርሙዝ ጦርነቱ አይቀሬ መሆኑን የሚያሳይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ከቢጂንግ ጋር የሚደረገውን ጦርነት በድል ለመደምደምም አሜሪካ ተጨማሪ ወታደሮቿን በእስያ ለማስፈርና የበይነ መረብ ጥቃቶችን በስፋት ለማካሄድ ስለማሰቧ ዋና ጸሃፊው ተናግረዋል።