Get Mystery Box with random crypto!

ታሪክ ራሱን ደግሟል። በዘመነ ብልፅግና በአራዳ ጊዮርጊስ በዛሬው ቀን የተፈፀመው ድርጊት እና በ2 | Amhara times

ታሪክ ራሱን ደግሟል። በዘመነ ብልፅግና በአራዳ ጊዮርጊስ በዛሬው ቀን የተፈፀመው ድርጊት እና በ2008 በዘመነ ሕወሓት በእሬቻ በዓል ላይ የተፈጸመው ተመሳሳይ ነው። ምንም ልዩነት የለውም። ሕወሓት በኢሕአዴግ የአገዛዝ ሜካፕ ስም ይንቀሳቀስ የነበረ ፋሽስት ነበር። የአሁኑ ብልፅግና ደግሞ በኢትዮጵያዊነት ሜካፕ የመጣ ነገርግን ትክክለኛው ገፅታ ኦነግ ተከሽኖ ነው። ሀገሪቱ እየገዛ ያለው በኢትዮጵያዊነት አታሎ ቤተ መንግሥት የገባ ኦነግ የሚባል ሂትለራዊ ነው። ይህን እባጭ ከሀገሪቱ ጫንቃ ላይ መንቀል ግዜ የሚሰጠው አይደለም። አለበለዚያ ኢትዮጵያ ከእጃችን ታመልጣለች።