Get Mystery Box with random crypto!

እናንተ ዝም ብትሉ እኔ ግን ዝም አልልም በድጋሚ ይድረስ ለየካ አባዶ ተማሪዎች ዛሬ ዝም ካ | Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

እናንተ ዝም ብትሉ እኔ ግን ዝም አልልም

በድጋሚ ይድረስ ለየካ አባዶ ተማሪዎች

ዛሬ ዝም ካላቹህ እመኑኝ ነገ ኦሮሚያ የሚለውን መዝሙር መዘመራቹህ አይቀርም። ወደዳቹህም ጠላቹህም አንድ እውነት ልንገራችሁ። የካ አባዶ ትምህርት ቤት የኦሮምኛ ትምህርት ከሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች ተመድቧል። እስኪ አስቡት ከ3500 በላይ ተማሪ አለ፤ ኦሮምኛ የሚማሩት ተማሪዎች ግን 500 አይሞሉም በምን ሒሳብ ነው ኦሮምኛ ትምህርት ከሚሰጡ ትምህርት ቤቶች የሚመደበው?

ነገ ደማቹህን ለግሳቹህ ስትጨርሱ ሚሪንዳዋን እየጠጣቹህ አስቡበት

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት