Get Mystery Box with random crypto!

የየካ አባዶ ተማሪዎች ዝምታቹህ በዛብኝ ቁጥጥር እንደሚበዛባቹህ ይገባኛል ግን እንደዚህ ዝም ብላቹ | Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

የየካ አባዶ ተማሪዎች ዝምታቹህ በዛብኝ

ቁጥጥር እንደሚበዛባቹህ ይገባኛል ግን እንደዚህ ዝም ብላቹህ የምትቀጥሉ ከሆነ ባንዲራው አይወርድም። ባለፈው የታሰራቹህትና የተሰቃያቹህት እዚህ ጋር ለመቆም አይደለም። ሌሎች ትምህርት ቤቶች ጋር የተጀመረውን ትግል ያቀጣጠላቹህት እኮ እናንተ ነበራቹህ። ተመልከቱ ሲታገሉ የነበሩ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ወርዶላቸዋል ምክንያቱም ትግላቸውን አላቆሙም ነበር። ባለኝ መረጃ መሠረት ችግር ያመጣሉ የተባሉ ትምህርት ቤቶች ተለይተው ነው የወረደላቸው። ስዚህ ምንም አታመጡም ብለው አስበዋል ማለት ነው። አላወቋቹህም ማለት ነው!

#ትግላችን_ለባንዲራችን

የካ አባዶ ዝግጁ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት