Get Mystery Box with random crypto!

ከሰሞኑ 'ወንበርሽ' የተሰኘ የዘፈን ስራውን የለቀቀው ቴዲዮ በአዲስ አበባ ከመኖሪያ ቤቱ ገርጅ ተይ | Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

ከሰሞኑ "ወንበርሽ" የተሰኘ የዘፈን ስራውን የለቀቀው ቴዲዮ በአዲስ አበባ ከመኖሪያ ቤቱ ገርጅ ተይዞ ታሰረ!

ከቀናት በፊት አነጋጋሪ የሆነ "ወንበርሽ" የተሰኘ የዘፈን ስራውን የለቀቀው ቴዲዮ በአዲስ አበባ ከመኖሪያ ቤቱ ገርጅ በፖሊስ ታስሮ ወደ ሶስተኛ መወሰዱን ምንጮች ገልጸዋል።

   ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት