Get Mystery Box with random crypto!

እንድታውቁት ከቦሌ - በኦሎምፒያ - መስቀል አደባባይ - ብሔራዊ ቤተ -መንግሥት  እንዲሁም አ | Sheger Press️️

እንድታውቁት

ከቦሌ - በኦሎምፒያ - መስቀል አደባባይ - ብሔራዊ ቤተ -መንግሥት  እንዲሁም አራት ኪሎ በሁለቱም አቅጣጫ ከነገ ታህሳስ 29/2016 ጀምሮ ሞተር ሳይክሎችና ከሁለት ቶን በላይ የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ እንደማይችሉ  የአዲስ አበባ ፖሊስ  አሳስቧል።

በመንግዶቹ ክልከላውን የሚገልፁ ምልክቶች መተከላቸውን ያስታወቀው ፖሊስ የተላለፈውን መልዕክት በማያከብሩ  አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ  እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል፡፡

@sheger_press
@sheger_press