Get Mystery Box with random crypto!

#ሰናይ_ሰንበት .ትዳር~ማለት 1 ወንድ አንድ ሴት .ትዳር~ማለት 1 እምነት አንድ እዉነት .ትዳር~ | Shega info

#ሰናይ_ሰንበት
.ትዳር~ማለት 1 ወንድ አንድ ሴት
.ትዳር~ማለት 1 እምነት አንድ እዉነት
.ትዳር~ማለት 1 እሳት አንድ ዉሃ
.ትዳር~ማለት 1 ሙሉ አንድ ጎዶሎ
.ትዳር~ማለት 1 መጥፎ አንድ ጥሩ
.ትዳር~ማለት 1 ጉልቻ አንድ ድስት
.ትዳር~ማለት 1 ወንዝ አንድ ዉሃ

የሚቀዳ ቢሆንም ካልተሳሰቡ እና ካልተቻቻሉበት ሊደርቅ የሚችል ወራጅ ወንዝ ነዉ

#አስተዉሉ
ሴት ልጅን ባሏ ያመሰግናታል
የሕይወት ዘመኑም እጥፍ ይሆናል
ቅን ሴት ባሏን ደስ ታሰኘዋለች
ዘመኑም በሰላም ይጨርሳል
ደግ ሴት ዕድሏ ያማረ ነዉ።
እግዝአብሔርን የሚፈራ ሰዉንም ወደ ዕድሉ ታደርሰዋለች

#መፅሐፈ ሲራክ 26፥1_3
ፈጣሪ በፍቅር ያማረ ትዳር እና ሠላም ያለዉ ፍቅር ይስጣችሁ! ለዝህ ክብር ያልበቃችሁ እሱ ያብቃችሁ # እግዝአብሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም
@shegainfo