Get Mystery Box with random crypto!

የአትሌት ሺአለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ አጭር መልዕክት እናዳምጥ /ከማኅበረ ቅዱሳን ቲቪ የተወሰደ 'በአ | Shega info

የአትሌት ሺአለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ አጭር መልዕክት እናዳምጥ
/ከማኅበረ ቅዱሳን ቲቪ የተወሰደ

"በአትላንታና በሲድኒ ኦሎምፒክ ያገኘሁትን ሜዳልያ ለእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ነው የሰጠሁት።
ለኪዳነምህረት ነግሬያት ነው ያሸነፍኩት። ትዳሬንም በተክሊል ያገባሁት ኪዳነ ምህረት ነው።
እመቤቴ በህይወቴ በትዳሬ በስራዬ ሁሌ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች። ያሸነፍኳቸው ድሎች ሁሉ የአምላክ እናትና የልጇ የእግዚአብሔር ነው!"
ታላቁ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
#መልካም #ኪዳነምህረት
@shegainfo