Get Mystery Box with random crypto!

በ 2 ነገሮች ቀንህን ጀምር! ሁሌም ቅድሚያ የምትሰጣቸው ነገሮች ህይወትህ ላይ ወሳኝ ናቸው። መጀ | Shega info

በ 2 ነገሮች ቀንህን ጀምር!

ሁሌም ቅድሚያ የምትሰጣቸው ነገሮች ህይወትህ ላይ ወሳኝ ናቸው። መጀመሪያ ለፈጣሪህ ቅድሚያ ስጥ ምክንያቱም እስካሁን እየተነፈስክ ነው፤ ስለዚህ ከእንቅልፍ እንደነቃህ አመስግነህ ፀሎትህን አድርስ።

ቀጥሎ ለራስህ ቅድሚያ ስጥ ምክንያቱም አንተ ስትኖር ነው ለምትወዳቸው ሁሉ የምትደርሰው፤ ስለዚህ ስለ ህልምህ በማሰብ፣ ስፖርት በመስራት፣ የሚጠቅምህን በማንበብ ቀንህን ጀምር።

በእነዚህ ሁለት ነገሮች ቀንህን ስትጀምር በዚህ አለም የሚገጥምህን የትኛውንም ችግር ታልፋለህ፤ ለምታውቃቸው ብቻ ሳይሆን ለማታውቃቸው ሁሉ ትተርፋለህ። ወዳጄ ቅድሚያ የምትሰጠውን እወቅ!

የተባረከ ሰኞ ተመኘንላችሁ
@shegainfom
ፍቅር : ሰላም : ለምድራች!