Get Mystery Box with random crypto!

መሬት ደም አለቀሰች ============ ከሰሞኑ ቤተክርስቲያናችን አንድ ትልቅ የፀሎት አባት አጥታ | Shega info

መሬት ደም አለቀሰች
============
ከሰሞኑ ቤተክርስቲያናችን አንድ ትልቅ የፀሎት አባት አጥታለች። እኒህ አባት የኔታ ነብዬልዑል በትሩ ይባላሉ።

ነዋሪነታቸው በደቡብ ጎንደር ዞን ስማዳ ወረዳ ሰኔ ግባ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሲሆን በዚህ ቤተክርስቲያን ለበርካታ አመታት እንዳገለገሉ ነው የተነገረው።

የኔታ ነብዬልዑል በትሩ ሰኔ 24/10/2014 ከዚህ ዓለም ድካም በ90 ዓመታቸው አርፈዋል።
@shegainfom