Get Mystery Box with random crypto!

ሞልታ የነበረችው ጨረቃ እየጎደለች ሄዳ ከጨረቃዋ ማለቅ ጋር ረመዷንም ያልቃል። ደጋጎቹ የረመዷን ቀ | ከሩህ...

ሞልታ የነበረችው ጨረቃ እየጎደለች ሄዳ ከጨረቃዋ ማለቅ ጋር ረመዷንም ያልቃል። ደጋጎቹ የረመዷን ቀናት በጎደሉ ቁጥር በዒባዳ ብርታታቸው ያይል ነበር።

ረመዷን ዉድድር ነው። እኛ ደግሞ ለዉድድር የተለቀቅን ባሮቹ ነን። ትንፋሽ ሰብስቦ ፍፃሜን ለማሳመር መታገል አሁን ነው ወዳጄ።

አሏህ የሚቆጠሩ ቀናት አላቸዉ እዉነትም የሚቆጠሩ ጥቂት ቀናት ሄዱኮ በረቢ
ፍጠኑ ረመዷን እየፈጠነ ነው# እንደ በድር ድል ይሳካላችሁ።

@shefaa12