Get Mystery Box with random crypto!

- የተሰበረን የሚጠግን........ የወደቀን የሚያነሳ....... ያዘነን የሚያፅናና.. ያጎነ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

- የተሰበረን የሚጠግን........
የወደቀን የሚያነሳ.......
ያዘነን የሚያፅናና..
ያጎነበሰን የሚያቀና
ያጣን የ ሚሰጥ....
የተናቀን የ ሚያከብር....
የተተወን የ ማይተው.....
አምላክ ስላለን
እስከ ዘላለም ተመሰገን እላለን!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ