Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄ አባቴ ምን ፈገግ የሚያሰኝ ነገር አለ ..... ምንስ የሚያስደትስ ነገር ኖሮ ደስ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ጥያቄ


አባቴ ምን ፈገግ የሚያሰኝ ነገር አለ ..... ምንስ የሚያስደትስ ነገር ኖሮ ደስ ይበለን?!

ደስ የሚል መልስ

ልጄ፡- ከሚያልፈው ዓለም ወደ ማያልፈው ፤ ጸብ ክርክር ካለበት ዓለም ምስጋና ሰላም ወዳለበት ዓለም ፤ ረኃብ ፡ ጥም ፡ ድካም ፡ ብልየት ከሚስማማው አሰልቺው ዓለም ፈጽሞ ድካም ወደሌለበት ተድላ ነፍስ ወደሚደረግበት ዓለም ፡ ሐሰተኛና እውነተኛ ከተቀላቀለው ዓለም በመለየት ፡ እውነተኞች መክሊታቸውን ያተረፉና ድል የነሣ በበጉ ዙፋን ፊት ነጭ ለብሰው ዘንባባ ይዘው ወደ ሚዘምሩበት ፣ ክርስቲያኖች የክርስቶስን ፊት ለማየት ወደሚናፍቁበት ዓለም መሸጋገር እንዳለ ባሰብኩ ጊዜ ፈገግ እላለው ፡ ሀሴት አደርጋለው።


አንድ በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድሩን ያለውን አይደለም። ቆላ 3:2


https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ