Get Mystery Box with random crypto!

#ጸሎተ ሐሙስ አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቲዩብ ወቻናል ምስባ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

#ጸሎተ ሐሙስ


አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ
ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቲዩብ ወቻናል


ምስባክ ዘህጽበተ እግር


ትነዝኃኒ በአዛብ ወእነጽሕ
ተሐጽበኒ እምበረድ ወእጸዓዱ
ታሰምዓኒ ትፍሥሕተ ወሀሴተ

#በዕለቱ_ቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበ_መልዕክታት_ወንጌልና_ምስባክ፡፡

ዲ/ን ዕብ 12÷2-18
ን/ዲ 1ጴጥ 3÷15-20
ን/ካ ግብ፡ሐዋ 10÷30-40

#የዕለቱ_ምስባክ

መዝ 20÷5

ወሠራዕከ ማዕደ በቅድሜየ
በአንፃሪሆሙ ለእለ ይሣቅዩኒ
ወአጽሐድከ በቅብዕ ርእስየ



#የዕለቱ_ወንጌል

ማቴ 26፥20 -30

ቅዳሴ፦ ኤጲፋንዮስ



አዘጋጅ #ዲያቆን ፍቅረ አብ
ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል!!


https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian
@seratebtkrstian
@seratebtkrstian


join