Get Mystery Box with random crypto!

ዩሀ 18 7፤ደግሞም፦ማንን፡ትፈልጋላችኹ፧ብሎ፡ጠየቃቸው።እነርሱም፦የናዝሬቱን፡ኢየሱስን፡አሉት። 8፤ | ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ዩሀ 18
7፤ደግሞም፦ማንን፡ትፈልጋላችኹ፧ብሎ፡ጠየቃቸው።እነርሱም፦የናዝሬቱን፡ኢየሱስን፡አሉት።
8፤ኢየሱስ፡መልሶ፦እኔ፡ነኝ፡አልዃችኹ፤እንግዲህ፡እኔን፡ትፈልጉ፡እንደ፡ኾናችኹ፡እነዚህ፡ይኺዱ፡
ተዉአቸው፡አለ፤