Get Mystery Box with random crypto!

መዝ 21(22) 16፤ብዙ፡ውሻዎች፡ከበ፟ውኛልና፤የክፋተኛዎች፡ጉባኤም፡ያዘኝ፤እጆቼንና፡እግሮቼን፡ቸነ | ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

መዝ 21(22)
16፤ብዙ፡ውሻዎች፡ከበ፟ውኛልና፤የክፋተኛዎች፡ጉባኤም፡ያዘኝ፤እጆቼንና፡እግሮቼን፡ቸነከሩኝ።
17፤ዐጥንቶቼ፡ዅሉ፡ተቈጠሩ፤እነርሱም፡አዩኝ፡ተመለከቱኝም።
18፤ልብሶቼን፡ለራሳቸው፡ተከፋፈሉ፥በቀሚሴም፡ላይ፡ዕጣ፡ተጣጣሉ።