Get Mystery Box with random crypto!

Sele Enat Charitable Organization_ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

የቴሌግራም ቻናል አርማ semethiop — Sele Enat Charitable Organization_ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት S
የቴሌግራም ቻናል አርማ semethiop — Sele Enat Charitable Organization_ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት
የሰርጥ አድራሻ: @semethiop
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 355

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-06-13 11:20:33
ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት በማህበረሰብ አቀፍ ለሚደግፋቸው ህጻናት የሰኔ የስንዴ ዱቄትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ላደረጋችሁልን ወገኖች በህጻናቱ ስም እናመሰግናለን።
112 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 17:45:17
በትንሳኤ በዓል ማዕድ ያጋራናቸው ቤተሰቦች በከፊል። ጥሪያችንን ተቀብላችሁ ድጋፍ ያደረጋችሁ ወገኖች እናመሰግናለን!!!
216 views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 10:44:06
533 views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 14:43:26
568 views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 09:52:29
527 views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-18 13:43:22
ውድ ቤተሰቦቻችን
እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰዎ!

በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን::
ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት
824 views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-22 15:06:24
የእናት ባንክ "ለማህበረሰባችን በተይም ለሴቶችንና ለህጻናት ህይወት መሻሻል ለምናበረክተው አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥቶናል" እናመሰግናለን!!! የምንሰራቸው እያንዳንዱ ተግባራችን በእናንተ በስለእናት ቤተሰቦች፣ የቦርድ አመራሮች፣ የማኔጅመንት አባላት፣ ሰራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞቻችን ቀና ትብብርና ድጋፍ በማድረጋችሁ ስለሆነ እናመሰግንለን!!! በቀጣይም ድጋፋችሁ አይለየን።
381 views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-20 19:26:26 https://www.facebook.com/135866289780368/posts/4992511794115769/?sfnsn=mo
648 views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-20 19:10:24
659 views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ