Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ላይ የገጠሙን ችግሮች ' የዛሬ ዐመት ላይ ታሪክ ናቸው ፡፡ ታሪክ ብቻ ! እስከ ዛሬ በጣም ብ | Semeredin Shemsee

ዛሬ ላይ የገጠሙን ችግሮች ' የዛሬ ዐመት ላይ ታሪክ ናቸው ፡፡ ታሪክ ብቻ ! እስከ ዛሬ በጣም ብዙ ከባባድ ጊዜያቶች ገጥመውህ አያውቁም ? ታውቃለህ ፡፡ እሺ ችግሮቹ ዛሬም ድረስ አሉ ?

አላልፋቸውም ያልካቸው ተራራ ተራራ የሚያህሉ የሀዘንና የመከራ ጊዜያቶች አልፈው እየሳቅክ ነበረ ፡፡ አዕምሮህም ነፃ ሆኖ ዘና ብለህ ነበረ ፡፡

አሁንም አዲስ ነገር የለም ሀቢቢ , እመነኝ ይህኛውም ያልፋል ፡፡
ሁሉም ያልፋል !