Get Mystery Box with random crypto!

@SELLU_RESUL SHARE ከወደ #ፓኪስታን ገራሚ ዜና ተሰምቷል ባለፈው በጣለው ከባድ | || Sᴇʟʟᴜ ᴀʟʟᴇ ɴᴇʙɪʏ ﷺ ||

@SELLU_RESUL
SHARE

ከወደ #ፓኪስታን ገራሚ ዜና ተሰምቷል

ባለፈው በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ብዙ ሰዎች እንደሞቱ እና ብዙ ንብረት እንደወደመ የሚታወቅ ነው።

የፓኪስታን አቃቢ ሕግ እኒህን የመስጅድ ኢማም ለሞቱ ሰዎች እና ንብረት ተጠያቂ ናቸው ብሎ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል ።

ምክንያቱም ለዝናብ ሶላተል #ኢስቲስቃ ማለትም ዝናብ ሲቀር የሚሰገደውን ሶላት አሰግደሀል በሚል ነው።

ምንጭ አቡ ሀሊድ

SHARE
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: @SELLU_RESUL
JOIN: @SELLU_RESUL