Get Mystery Box with random crypto!

ይህን ያውቁ ኑሯል ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ኢስራ ወል ሚዕራጅ ደርሰው ሲመጡ በየሰማያቱ | || Sᴇʟʟᴜ ᴀʟʟᴇ ɴᴇʙɪʏ ﷺ ||

ይህን ያውቁ ኑሯል

ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ኢስራ ወል ሚዕራጅ ደርሰው ሲመጡ በየሰማያቱ እነማንን እንዳገኙ...

:➊. 1ኛ ሰማይ ላይ ያገኙት ነብዩላህ አደም (ዐ.ሰ)

➋. 2ኛ ሰማይ ላይ ያገኙት ነብዩላህ የህያ (ዐ.ሰ) እና ኢሳ(ዐ.ሰ)

➌. 3ኛ ሰማይ ላይ ያገኙት ነብዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ)

➍. 4ኛ ሰማይ ላይ ያገኙት ነብዩላህ ኢድሪስ (ዐ.ሰ)

➎. 5ኛ ሰማይ ላይ ያገኙት ነብዩላህ ሃሩን ቢን ኢምራን (ዐ.ሰ)

➏. 6ኛ ሰማይ ላይ ያገኙት ነብዩላህ ሙሳ ቢን ኢምራን (ዐ.ሰ)

➐. 7ኛ ሰማይ ላይ ያገኙት ነብዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ)……ናቸው፡፡

   SHARE
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: @SELLU_RESUL