Get Mystery Box with random crypto!

Summer Python Programming. ልጆችዎ በዚህ ክረምት መሰረታዊ የፕሮግራሚንግ እውቀት | ሰሌዳ | Seleda

Summer Python Programming.

ልጆችዎ በዚህ ክረምት መሰረታዊ የፕሮግራሚንግ እውቀት እንዲያገኙ ይፈለጋሉ?

የቴክኖሎጂ ተቀባይ ብቻ ሳይሆን የቴክኖሎጂ ፈጣሪ ለመሆን የፕሮግራሚንግ እውቀት ወሳኝ መሆኑንስ ያውቃሉ?

ኑ መሰረታዊውን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ክህሎት እናስተዋውቆ::

በኮዲንግ ላይ ምንም አይነት እውቀት ወይንም የቀድሞ ልምድ አያስፈልግም, ፈላጎት ብቻ በቂ ነው

መሰረታዊ የፕሮግራሚንግ እውቀት, ለጀማሪ በሚሆን መልኩ የተዘጋጀ

ብቁ በሆኑ መምህራን

በተመጣጣኝ ዋጋ በ ወር 2000 ብር ብቻ


አድራሻ : 4 ኪሎ
በ ሳምንት 3 ሰዓት


ለመማር ማስተማር ስርአቱ ጥራት ሲባል ውስን ተማሪዎች ስለምናስተናገድ ፈጥነው ይመዝገቡ

ለመመዝገብ ከታች ያለውን link ይጠቀሙ ወይም ይደወሉልን

Register now: https://forms.gle/b1pU3C4C6GC61zmw5

ለበለጠ መረጃ :
@Abukiab or 0934170179


ፈጥነው ይመዝገቡ