Get Mystery Box with random crypto!

የመውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ | ሰሌዳ | Seleda

የመውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ።

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ያደረገው የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቃን የመውጫ ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀምሯል።

በመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የመንግሥት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ፈተናቸውን በ " ኦንላይን " መውሰድ ጀምረዋል። ዛሬ የመውጫ ፈተናቸውን መውሰድ የጀመሩት የጤና ተማሪዎች ናቸው።

በቀጣይ ሳምንት ሰኞ ደግሞ ከጤና ተማሪዎች ውጭ የሆኑ ተመራቂ ተማሪዎች የመቅጫ ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል።

Via - Tikvahethiopia