Get Mystery Box with random crypto!

አትሌት ገንዘቤ በአንትሪም ኮስት ግማሽ ማራቶን እንደምትሳተፍ  አስታወቀች አትሌት ገንዘቤ በማኅ | ሰሌዳ | Seleda

አትሌት ገንዘቤ በአንትሪም ኮስት ግማሽ ማራቶን እንደምትሳተፍ  አስታወቀች

አትሌት ገንዘቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጿ ባሰፈረችው መልዕክተት ነሐሴ 27 በሚካሄደው የአንትሪም ኮስት ማራቶን እንደምሳተፍ ስገልፅ በከፍተኛ ደስታ ነው ብላለች፡፡

ከዚህ በፊት በአየርላንድ አንተሪም ኮስት ተሳትፋ እንደማታውቅም ነው የገለጸችው፡፡ አድናቂዎቿ በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ ተገኝተው እንዲያበረታቷትም ጠይቃለች፡፡