Get Mystery Box with random crypto!

ፈንድቃ እንዲቆይ ፍቃድ ተሰጠው ከ20 ዓመታት በላይ የኢትዮጲያን ባህል ለዓለም የማሳወቅ ስራን | ሰሌዳ | Seleda

ፈንድቃ እንዲቆይ ፍቃድ ተሰጠው

ከ20 ዓመታት በላይ የኢትዮጲያን ባህል ለዓለም የማሳወቅ ስራን ሲሰራ የነበረው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ከሰሞኑ እንዲፈርስ መወሰኑ ቅሬታ አስነስቶ ነበር።

ይፈርሳል የተባለው ፈንድቃ የባህል ቤት ውሳኔው ተቀይሮ ዛሬ ባለቤቱ አርቲስት መላኩ በላይ እንድገለፀው "የአዲስ አበባ ከንቲባ ድምጻችንን ሰምተው ፈንድቃን እንድናቆይ ፍቃድ እንደሰጡን ላበስራችሁ ፈልጋለሁ" ብሏል።