Get Mystery Box with random crypto!

12 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የአሸናፊዎች እጣ ወጣ! በ1ኛ እጣ 3 ሚሊየን ብር የሚያሸል | ሰሌዳ | Seleda

12 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የአሸናፊዎች እጣ ወጣ!

በ1ኛ እጣ 3 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው አድማስ ሎተሪ የእድለኞች እጣ ዛሬ ይፋ ሆነዋል ሎተሪውን ከቀጣዩ ዙር ጀምሮ ሽልማቱን ወደ 4 ሚሊየን ያሳድጋል ተብሏል።