Get Mystery Box with random crypto!

ማንችስተር ሲቲ የደጋፊዎቹን ወጪ ሸፍኖ ወደ ኢስታንቡል እያጓጓዘ ነው ኢትዮጵያዊያን የማንችስተር | ሰሌዳ | Seleda

ማንችስተር ሲቲ የደጋፊዎቹን ወጪ ሸፍኖ ወደ ኢስታንቡል እያጓጓዘ ነው

ኢትዮጵያዊያን የማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎችም ሙሉ ወጪያቸው በሚደግፉት የእንግሊዙ ክለብ ተሸፍኖ የዘንድሮውን የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ በቱርክ ኢስታምቡል ተገኝተው ክለባቸውን ለመመልከት እድሉን አግኝተዋል።