Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያዊቷ አሰልጣኝ የላይቤርያን ብሄራዊ ቡድን ልትረከብ ነው ኢትዮጵያዊቷ ኢንስትራክተር ሰ | ሰሌዳ | Seleda

ኢትዮጵያዊቷ አሰልጣኝ የላይቤርያን ብሄራዊ ቡድን ልትረከብ ነው

ኢትዮጵያዊቷ ኢንስትራክተር ሰላም ዘራይ የላይቤሪያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ለመረከብ ከስምምነት መድረሷ ለማወቅ ተችሏል።

አሰልጣኝ ሰላም ዘራይ አሁን ላይ ኮምቦልቻ ከተማ ስልጠና በመስጠት ላይ እንደምትገኝ እና በቅርቡ ወደ ስፍራው በማቅናት ለብሔራዊ ቡድኑ ፊርማዋን እንደምታኖር ታውቋል።