Get Mystery Box with random crypto!

ለደንበኛህ የሰጠኀው የወሊድ መቆጣጠሪያ ህክምና አልሰራም የተባለው ዶክተር በስህተት የተወለደው ህፃ | ሰሌዳ | Seleda

ለደንበኛህ የሰጠኀው የወሊድ መቆጣጠሪያ ህክምና አልሰራም የተባለው ዶክተር በስህተት የተወለደው ህፃን 18 ዓመት እስኪሞላው ድረስ እንዲያሳድግ ተፈረደበት

በኮሎምቢያ የወሊድ መቆጣጠሪያ ህክምናን ብወስድም ልጅ ወልጃለሁ ያለው ግለሰብ በዶክተሩ ላይ ክስ መስርቷል፤ ፍርድ ቤቱም ህፃኑ 18 ዓመት እስኪሞላው ድረስ ዶክተሩ እንዲያሳድግ ውስኗል

የፍርድ ቤቱ ውሳኔ እንደሚያሳየው፣ ዶ/ር ናራንጆ ለታካሚው ቤተሰብ 92 ሚሊዮን ፔሶ (20,300 ዶላር) የሞራል ጉዳት፣ 60 ሚሊዮን ፔሶ (13,200 ዶላር) ህጋዊ ክፍያ እና 143 ሚሊዮን ፔሶ (31,500 ዶላር የልጅ ማሳደጊያ እንዲከፍል ወስኗል።

በዜናው የተገረሙ አንዳንዶቹ ዶክተሩ DNA ይመርመርልኝ ከሌላ ወንድ ይሆናል ያረገዘችው አይልም ወይ ብለዋል።