Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ አዲስ በረራ በይፋ አስጀምሯል። | ሰሌዳ | Seleda

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ አዲስ በረራ በይፋ አስጀምሯል።

አየር መንገዱ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን እያሰፋ ሲሆን አሁን የተጀመረው አዲስ በረራም ኢትዮጵያን ከዴንማርክ ብሎም ከአፍሪካ ለማስተሳሰር የላቀ ሚና ይኖረዋል ተብሏል።

በረራው በሳምንት አምስት ጊዜ የሚኖር ሲሆን ፥ ኮፐንሀገን ለአየር መንገዱ በአውሮፓ 21ኛው፤ በአለም ዓቀፍ ደረጃ ደግሞ 134ተኛው መዳረሻው መሆኑን የዘገበው ኢዜአ ነው።