Get Mystery Box with random crypto!

Congratulations ፀሐይ ገመቹ በህንድ ቤንጋሉሩ በተካሄደው የ10 ኪ ሜ የጎዳና ላይ  | ሰሌዳ | Seleda

Congratulations

ፀሐይ ገመቹ በህንድ ቤንጋሉሩ በተካሄደው የ10 ኪ ሜ የጎዳና ላይ  ውድድር  አሸነፈች

በህንድ ቤንጋሉሩ በተካሄደው የ10 ኪ ሜ የጎዳና ላይ  ውድድር ፀሐይ ገመቹ 31:38 በመግባት በአንደኝነት አጠናቃለች። ፎተን ተስፋዬ እና ደራ ዲዳ ሁለተኛና ሦስተኛ በመውጣት አጠናቀዋል።