Get Mystery Box with random crypto!

#ዘይገርም ኤለን መስክ በ2023 ሴብቴምበር ወር የሮቦት ሚስት መሸጥ እንደሚጀምር አስታውቋል | ሰሌዳ | Seleda

#ዘይገርም

ኤለን መስክ በ2023 ሴብቴምበር ወር የሮቦት ሚስት መሸጥ እንደሚጀምር አስታውቋል

ቱጃሩ ሰው ራሱም ከሮቦት ጋር እንደሚሞሸር ታውቋል። ኤለን መስክ የሮቦት ሚስቱን ካታኔላ ሲል ጠርቷታል።

የሮቦት ሚስቶች ጋር ወሲብ ለመፈፀም ፓስዋርድ፤ ፓተርን ወይም በኣሻራ መክፈት ግድ ይላል። ይህም ሮቦቷ እንዳትደፈር ወይም ቺት እንዳታረግብህ ይጠቅማል ተብሏል።

አንድ የሮቦት ሚስት ቻርጅ ለመደረግ 3 ቀን ይፈጅባታል። አፍሪካ ላይ በ2023 ኖቬምበር ወር ሽያጩ ይጀመራል።

የሰው ልጅ ኣደጋ ውስጥ ነው። አሊታ ሚለው አኒሜሽን ፊልም የእውነት ሆኗል።

Via - Erimias belayineh