Get Mystery Box with random crypto!

ማንችስተር ሲቲ የኢስታንቡሉን ትኬት ቆርጧል ማንችስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረገውን የ | ሰሌዳ | Seleda

ማንችስተር ሲቲ የኢስታንቡሉን ትኬት ቆርጧል

ማንችስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን ማንችስተር ሲቲ ሪያል ማድሪድን በድምር ውጤት 5 ለ 1 በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።

ማንችስተር ሲቲ የፍፃሜ ጨዋታውን ከጣልያኑ ክለብ ኢንተር ሚላን ጋር ቱርክ ኢስታንቡል ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።