ማንችስተር ሲቲ ድል ቀንቶታል ተጠባቂ በነበረው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አርሰናልን በሜዳው ያስተናገደው ማንቸስተር ሲቲ 4ለ1 በማሸነፍ ሙሉ 3 ነጥብ ይዞ መውጣት ችሏል። 1.8K views21:01