Get Mystery Box with random crypto!

የመድን ተቋማት ለተሽከርካሪ የመድን ሽፋን ዝቅተኛ አረቦን ጣራ ተግባራዊ አደረጉ። የመድን ተቋ | ሰሌዳ | Seleda

የመድን ተቋማት ለተሽከርካሪ የመድን ሽፋን ዝቅተኛ አረቦን ጣራ ተግባራዊ አደረጉ።

የመድን ተቋማት በስምምነት ለተሽከርካሪ የመድን ሽፋን ዝቅተኛ አረቦን ጣራ አስቀምጠው ካለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 22 አንስቶ ተግባራዊ ማድረግ ጀምረዋል።

በዚህም እንደተሽከርካሪው የስራ አይነት ከ1.5 በመቶ እስከ 4 በመቶ የሚሆን የተሽከርካሪው ዋጋ መቶኛ ለመድን ሽፋን እንዲከፈል ተስማምተዋል።

Via - capital