Get Mystery Box with random crypto!

ኤሎን መስክ 'በርንት ሄር' ወይም 'የተቃጠለ ፀጉር' ከተሰኘው አዲሱ ሽቶ ሽያጭ አንድ ሚሊዮን ዶላ | ሰሌዳ | Seleda

ኤሎን መስክ "በርንት ሄር" ወይም "የተቃጠለ ፀጉር" ከተሰኘው አዲሱ ሽቶ ሽያጭ አንድ ሚሊዮን ዶላር ማግኘቱን አስታወቀ።

የዓለማችን ቁጥር አንዱ ባለጸጋ ኤሎን ማስክ "በርንት ሄር" የተሰኘውን ባለጥሩ መአዛ ሽቶ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ 10,000 ፍሬ ጠርሙሶች በመሸጥ አንድ ሚሊዮን ዶላር ማግኘቱን ተናግሯል። እንደ እኔ ያለ ዝነኛ ሰው ወደ ሽቶ ንግድ መግባት የማይቀር ነበር ያለው መስክ  ለምንድነው ይህን ያህል ጊዜ የለፋሁት ሲልም ጥያቄ አዘል ፅሁፉን በትዊተር ገጹ አስፍሯል።

via Reuters