Get Mystery Box with random crypto!

ደሞ ዳሪኝ ይላል መርቀሽ መራርቀሽ እግዜር የቀደሰው ጎጆ ይስጥህ ብለሽ አንተን ለሷ ድሬ ከ | ❤ የፍቅር ግጥም🌹

ደሞ ዳሪኝ ይላል
መርቀሽ መራርቀሽ
እግዜር የቀደሰው
ጎጆ ይስጥህ ብለሽ
አንተን ለሷ ድሬ ከቤትህ ስትገባ
እኔ ቆሜ ልቅር ወይስ ማንን ላግባ?

@Addisu32


https://t.me/+kHkzbnAK3CA3MDY0