Get Mystery Box with random crypto!

አየሁሽ በርቀት፣ ናፈኩሽ በጥልቀት ፣ በፊት የነገርሽኝ እውነት ወይስ ሀሰት? ያየሁበት አይኔ በአን | ❤ የፍቅር ግጥም🌹

አየሁሽ በርቀት፣
ናፈኩሽ በጥልቀት ፣
በፊት የነገርሽኝ እውነት ወይስ ሀሰት?
ያየሁበት አይኔ በአንዳፍታ ታወረ፣
ናፍቆቴም ከስምኖ ሙቶ ተቀበረ፣
ለካ ያልሽኝ ሁሉ.......
እውነት ይምሰል እንጂ ነጭ ሀሰት ነበረ።

@Addisu32
@selafeker

𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር

━━━━━━✦✗✦━━━━━━
https://t.me/+kHkzbnAK3CA3MDY0