Get Mystery Box with random crypto!

ከበደ በቅርቡ ከተዋወቃት ጓደኛው ጋ አብሮ ምግብ በመብላት ላይ ሳለ ሆዱን አሞት ወደ ሆስፒታል ይገ | ❤ የፍቅር ግጥም🌹

ከበደ በቅርቡ ከተዋወቃት ጓደኛው ጋ አብሮ ምግብ በመብላት ላይ ሳለ ሆዱን አሞት ወደ ሆስፒታል ይገባል!
ከዛ ዶክተሩ አስፈላጊ ነው ያለውን አንድ መድሀኒት አዞለት ይሄዳል!
በሁለተኛው ቀን ጥዋት እዛው ሆስፒታል ውስጥ እራሱን ስቶ ይገኛል በመቀጠልም ፖሊስ ማጣራት ሲያደርግ መዳኒቱ እንደተቀየረ ይደርስበታል!
ከዛም 3 ተጠርጣሪዎችን በመያዝ ምርመራውን ይጀምራል
ዶክተር :- እኔ 9 ሰዓት ላይ ነው መርምሬ መዳኒት ያዘዝኩለት ይላል።
ፅዳት ሰራተኛ :- እኔ ጥዋት ክፍሉን ላፀዳ ስገባ እራሱን ስቶ አጊኝቼው ፖሊስ ጋ የደወልኩት እኔ ነኝ
ነርስ :- እኔ መዳኒቱን የሰጠሁት ጠዋት 2 ሰዓት ነው

@Addisu32