Get Mystery Box with random crypto!

የህወሀት ጦር በመከላከያ ሀይላችን አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣና ፍፁም ባላሰበው አጭር ጊዜ ውስጡ ጦሩ ሲረ | Seid Social

የህወሀት ጦር በመከላከያ ሀይላችን አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣና ፍፁም ባላሰበው አጭር ጊዜ ውስጡ ጦሩ ሲረግፍ የኢትዮጵያ ጦር ብቻውን አሸነፈኝ ላለማለት የኤርትራ ጦር አብሮ እየወጋኝ ነው በማለት እያለቃቀሰ ነው ።
ህወሀት ይህን የሚያደርገው ለሁለት ምክንያት ነው ።

1 እየተሸነፍን ያለነው በመከላከያ ሰራዊት ብቻ በኤርትራም ጭምር ታግዞ ነው በሚል ህዝቡን ለመደለል
2 የምእሬባዊያን ሜእቀብ ሰለባ የሆነቻዋን ኤርትራን ወደ ጦርነቱ ለመሳብና ምእራባውያን የበለጠ ጫና በኢትዮጵያ ላይ እንዲፈጥሩ ለማድረግ እንድሁም ወጊያውን ቀጠናዊ ለማድረግ ነው ።

አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማሻሻል ካቀረቧቸው ቅድመመስፈርቶች አንዱ የኤርትራ ጦር ከትግራይ ይውጣ የሚል ልቦለድ ነው ። እናም ህወሀት ኤርትራ ኤርትራ የሚለው ለላኪዎቹ ሌላ የፕሮፓጋንዳ ግብአት ለማቅረብ ነው ።

ያም አለ ይህ አሁን ህወሀት እየደረሰበት ያለው ምት ከእስካሁኑ የከፋበት ሆኗል ። መከላከያ ሀይላችን ህወሃትን 360 ዲግሪ አቦ ያጠቃል ። ባንዳዎቹ እንኳንስ ማሸነፍ ማምለጫም የላቸው !

#Seid_Mohammed_Alhabeshiy

ቴሌግራም
t.me/Seidsocial